Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1841–1860 of 3,328 proverbs
ለመሄድና ለመመለስ አዛዥ ራስ
telegramያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ
telegramከአፍ የወጣ ቃል ከእጅ የወደቀ እንቁላል
telegramየእናት ልጅ ቢጣላ እውነት ይመስላል ለሌላ
telegramካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው
telegramእንግዲህ ነገሬን በከንፈሬ
telegramትንሳኤ ትንሳኤ ቢሉኝ ጸሎተ ሀሙስ መሰለኝ
telegramሾተልን ወደ ሰገባህ ቁጣህን ወደ ትእግስት
telegramሆድህና ልጅህ አይጥሉህ
telegramተራስ በላይ ንፋስ
telegramለውጠኝ ባይ የሚሻለውን አውቆ
telegramነገርህና ነገሬ ልክ ነው ሰው መስማቱ ትርፍ ነው
telegramየሚመጣውን እንድታውቅ ያለፈውን እወቅ
telegramድንጋይ ወደ ሰማይ ቢወርወር ተመልሶ ምድር
telegramእኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ
telegramተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ
telegramየደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ
telegramያልበላ ዳኛ አያሟግት ያልጠጣ እንግዳ አይጫወት
telegramይውጋህ ብሎ ይማርህ
telegramወርቅ የያዘ ቀበዝባዛ እህል የያዘ ፈዛዛ
telegram