Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1941–1960 of 3,328 proverbs
እየሰለሉ እድሜ መቁጠር
telegramቡዳ ቤት ሰላቢ ገባ
telegramእናት የሌለው ልጅ ቀላል እንደ ጌሾ ሳይበላ የበላ ሳይናገር ዋሾ
telegramእድል ፈንታ ጥዋ ተርታ
telegramጅራፍ እሱው ይገርፍ እሱው ይለፍ
telegramየመልኳን ሲሏት የጠባዩዋን
telegramይውጋሽ ብሎ ይማርሽ
telegramእንዴት ዋልሽ ለእህቱ ግንድ ለሚስቱ
telegramለደግ ንጉስ እለት እለት ማልቀስ
telegramይህ ከርከሬሻ ዳቦዬን ለማንሻ
telegramኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት
telegramሚስት ባታብል ባሏን ትወልዳለች
telegramሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋል
telegramየማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ
telegramንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ
telegramሁሉን አውቆ አሳውን እሾህ ከስጋው ለይቶ
telegramድሀና ጌታ ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ
telegramጅብ ሲበላህ በልተሀው ተቀደስ
telegramየልጅ ስጋ በናቷ ቅቤ
telegramውሻ የጌታውን ጌታ አያውቅም
telegram