በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 881–900 እያሳየ
ልጅና እሳት ባለቤቱ ያጠፋዋል
telegramቀሙን ላይቀር ከነጫማቸው
telegramስደትና አግዳሚ ሁሉንም እኩል ያረጋል
telegramያባትህና የናትህ ወገኖች ሲጣሉ ጥግህን ያዝ
telegramየተንቀለቀለች አፍሳ ለቀመች
telegramጆሮ የሰማውን ለማየት ይሄዳል አይን
telegramባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም
telegramተመረቅሁ ብለህ ተተረገመ አትዋል
telegramቁጭትና መረቅ ለጊዜው ይጣፍጣል
telegramሸምበቆ በመርዘሙ ምሰሶ አይሆንም
telegramጸሎት በጽሞና ነገር በደመና
telegramዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህል ይወቁ
telegramቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
telegramሸማን ጠምዞ ያሰጧል እህልን አላምጦ ይበሏል
telegramያልተፈተነ ወዳጅ ያልተተኮሰ ሸክላ
telegramዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ
telegramየማይዘልቅ ማህበር አሜሪካ ይጀመራል
telegramተጄ በጉንጬ
telegramነገር ከእብድ ይገኛል
telegramለእብለት ስር የለው ለእባብ እግር የለው
telegram