Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2221–2240 of 3,328 proverbs
እኖር ባይ ተጋዳይ
telegramያለ የሚኖር ይመስላል የሞተ ያልነበረ ይመስላል
telegramእጁ ተበትር አፉ ከነገር
telegramድርጭት ፈንጠር ምዝግዝግ ጎንደር
telegramይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ
telegramሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
telegramነገር ከውሉ ጋሻ ከንግቡ
telegramእኔ ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ
telegramቸኩለው ያፈሱታል ተቀምጠው ይለቅሙታል
telegramታባቱ የተረፈ ተጠለፈ
telegramየወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም
telegramእናት ለልጇ ነቢይ ናት
telegramዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጠልፈው ጣሏት
telegramፈርተው ድንጋይ ሲጥሉ ጅብ ወጣ ከዱሩ
telegramለእግሩ የተጠየፈ ለቂጡ አተረፈ
telegramመልከ ጥፏ ቆንጆዋን አስናቀች
telegramየሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ
telegramነብር ሳይገድል ቆዳውን ያስማማል
telegramየምትጠባ ጥጃ አትጮህም
telegramሰካራም ቤት አይሰራም
telegram