Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2621–2640 of 3,328 proverbs
ለሆድ ቁርጠት ብላበት ለራስ ምታት ጩህበት
telegramበአጎረስኩኝ ተነከስኩኝ
telegramተጦረኛ ስንቅ አይደባልቁ
telegramያልተሾመ አያዝ ያልቀሰሰ አያናዝዝ
telegramለደብተራ መቋሚያና ጭራ
telegramለአንበሳ አታበድር ካበደርክ አትጠይቅ
telegramፍቅር ፍቅር ሲሉ ደሀ ሆነው ቀሩ
telegramየመከራ ሎሌ መከራ መስሎ ይታያል
telegramጆሮ ባይጦም ይመስላል ሆዳም
telegramየሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል
telegramያኮረፈ ልብሱን አራገፈ
telegramትንቢት ይመራል ልጓም ይገራል
telegramየሙት አልቃሹ የቁም ወራሽ
telegramየሚመክተው ጋሻ የሚጠጋበት ዋሻ
telegramታስሮ ከመማቀቅ ይሻላል መጠንቀቅ
telegramየጨዋ ልጅ ሲያዝን ውሀ በወንዝ ይመክን
telegramያይጥ ፉከራ ለመከራ ድመት ምን ሊበላ
telegramሳይደግስ አይጣላም
telegramቶፋ መቀበሪያው ያው ፈፋ
telegramጳጉሜ ሲወልስ ጎተራህን አብስ
telegram