Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2821–2840 of 3,328 proverbs
ሸኝ ቤት አይገባም
telegramእንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ
telegramሰውን ሰው ያሰኘው እቁብ ነው
telegramየማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል
telegramየማይድን በሽተኛ በበጋ እሸት አምጡልኝ ይላል
telegramቅዠት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
telegramየጨለማ አፍጣጭ የእውር ገልማጭ
telegramተው አትርሳ ተሰርቶልሀል የሳት ገሳ
telegramክረምት ከጭቃ በጋ ከግጫ
telegramየምትሮጥበት ሜዳ የምትገባበት ቀዳዳ
telegramለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል
telegramየማይተማመኑ ባልንጀሮች እየወንዙ ይማማላሉ
telegramየሚያድግ ልጅ አትበድል የሚሞት ሽማግሌ አታቃልል
telegramያባት ሲቀር ምሰህ ቅበር
telegramነገር በሆዴ እየተመኘሁ ቢከፍቱት ተልባ ሆኜ ተገኘሁ
telegramሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ
telegramከልጅ ጋር አትጫወት አይንህን ያወጣዋል በእንጨት
telegramቀንና ጨርቅ ያልቃል ብልህ ያውቃል
telegramእውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው
telegramእንደ ፈታሂነቱ ሁላችን እንኮነናለን እንደ መሃሪነቱ ሁላችን እንማራለን
telegram