Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2841–2860 of 3,328 proverbs
ዝሆን ቂጡን ተማምኖ ግንድ ይውጣል
telegramያልወለድኩት ልጅ አባዬ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ
telegramቂጥ ቢያብጥ ልብ አይሆንም
telegramልብስህን በውሀ ገንዘብህን በድሀ
telegramለአፍታ የለውም ፋታ
telegramሴት ካልዋሸች ባልዋን ትወዳለች
telegramዶሮ ካልበሏት አሞራ ናት
telegramእደለ ቢስ አሞራ አንበጣ ሲመጣ አይኑ ይጠፋል
telegramያለ ጎታ ደረባ ምንድን ነው
telegramያባት ልጅ የማድጋ ዶሮ ነው
telegramነገር ካንሹ ስጋ ከጠባሹ
telegramቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ያግባኝ
telegramበቅሎ ግዙ ግዙ አሞሌ ላያግዙ
telegramእንዶድ በገርነቱ ውሀ ወሰደው
telegramእኔም ፈጣጣ አንቺም ፈጣጣ ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ
telegramጆሮ ካያቱ ያረጃል
telegramየልጅ ቀላቢ የአህያ ጋላቢ
telegramያህያ ጀላፋ መስክ ያጠፋ የሹም ዘፋፋ አገር ያጠፋ
telegramዛፍ ሲወድቅ ከግንዱ ሰው ሲቸገር ከዘመዱ
telegramቁርበት ምን ያንጓጓሀል ቢሉት ባያድለኝ ነው እንጂ የነጋሪት ወንድም ነበርኩ አለ
telegram