Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3181–3200 of 3,328 proverbs
ያልታደለች ከንፈር ሳትሳም ታድራለች
telegramያመጣል አንበሴ ይበላል ኮሳሴ
telegramሀብት እና እውቀት አይገኝ (ም ) አንድነት
telegramያየ ይናገራል የተወለደ ይወርሳል
telegramያምራል ብለው ለነብር ልጅ አይድሩም
telegramይሉኝታና መጠቀም ባንድነት አይገኙም
telegramየማሽላ ዘር ከነአገዳው ቸር
telegramሲበሉ አድርሱኝ ሲጣሉ መልሱኝ
telegramየጫማ ጠጠርና የእንጀራ እናት እያደር መቆርቆሩ አይቀርም
telegramሰው በዋለበት ውሀ በወረደበት
telegramከፍትፍቱ ፊቱ
telegramሆድ ካገር ይስፋል
telegramዝናብ ለዘር ጠል ለመኸር
telegramየማይቀና ባይወለድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል
telegramያንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት ነው
telegramነገር የሻ ዳኛ አምጡ ይላል የዶሮ ሻኛ
telegramሚስቱ ደግ ስንዴ እራቱ ወይራ እንጨቱ ደስታ ነው እቤቱ
telegramድሀ ባይ አይኔን አመመኝ
telegramየማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል
telegramቸኩሎ ከተጠቀመ ዝግ ብሎ የተጎዳ ይሻላል
telegram