Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 3161–3180 of 3,328 proverbs
ሲጠሩት ወዴት ሲልኩት አቤት
telegramጅብ ኪበላህ ጅብ በልተህ ተቀደስ
telegramየፋቂ ልጅ ሰነፍ አንዱን ሳይፍቅ አንዱን ይዘፍቅ
telegramቅልና ድንጋይ ተማትቶ ሎሌና ጌታ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ
telegramሽል እንደሆን ይገፋል ቂጣም እንደሆን ይጠፋል
telegramእየነገርናቸው እያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ
telegramሁሉን ለእኔ አትበል
telegramየሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ
telegramየሞላለት ድመት ሳንባ ያማርጣል
telegramሰውን ሲወዱ ከነንፍጡ እና ልጋጉ
telegramዪዪዪዪዪ .........አለ !አምቡላንስ (የቁጭት አባባል)
telegramዶሮ እኔ ባልበላ ጭሬ አላፈስም ወይ አለች
telegramንፍጥ ለባለቤቱ ቅቤ ነው
telegramየልብስ ቀላል ባለቤቱን ያቀላል
telegramዳቦ ካልበሉት ድንጋይ ሎሚ ካልመጠጡት እንቧይ
telegramየነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ጭራሮ
telegramጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት
telegramያላዩት አገር አይናፍቅም
telegramሁለቱን ወንበዴ በአንድ ዘዴ
telegramእንጀራ ያለው ክቡድ እንጀራ የሌለው እብድ
telegram