Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 401–420 of 3,328 proverbs
የልጅ ክፉ ዲቃላ የቤት ክፉ ሰቃላ የልብስ ክፉ ነጠላ
telegramነገር በወቀሳ በደል በካሳ
telegramቆጥሮ የማይሰጥ ሌባ ቆጥሮ የማይቀበል ሌባ
telegramለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ
telegramኑሮ በደጋ መተኛት ባልጋ
telegramእንኳን ለቤቱ ይተርፋል ለጎረቤቱ
telegramቅናት ጥናት አይገኝም ከናት ካባት
telegramከባልሽ ባሌ ይበልጣል ማይክሮዌቭ አበድሪኝ
telegramዝምታ ራሱ መልስ ነው
telegramእንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ
telegramየጨዋ ልጅ ከከተማ የድሀ ልጅ ከውድማ
telegramእድለ ቢስ ሲዳር ውሀ ይሞላል በጥር
telegramከነገሩ ጾም እደሩ
telegramምን ያመጣ ድሀ ምን ያገሳ ውሀ
telegramፍሪክና ጻድቅ አይቀጣጠርም
telegramሹመት በተርታ ስጋ በገበታ
telegramታላቅ ጦር ባይወጉበት ያስፈራሩበት
telegramላይቀርልኝ እዳ በጊዜ ልሰናዳ
telegramዲያቆን ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ መዳኛም የለው
telegramቅንቡርስ የት ትሄዳለህ መተማ ትደርሳለህ ልብማ
telegram