Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 381–400 of 3,328 proverbs
ኳስ ለራስሽ ስተይ ጎል ግቢ አለዚያ ፎሪ ብለው ይጠልዙሻል
telegramታረጁ ወዲያ ጎፈሬ አዝመራ የሳተው ገበሬ
telegramሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል
telegramለምሽት መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት
telegramየወንድ ልጅ ሞት ያደረገውን የዘነጋለት
telegramየሞኝ ልጅ ባባቱ ምን ይጫወታል አሉ
telegramሰኔን በዘራዘር ሃምሌን በጎመን ዘር
telegramእተካከል ተግመል
telegramሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
telegramቄስና ንብ እያዩ እሳት ይገባሉ
telegramጆሮ ካያት ያረጃል
telegramያህያ ባል ቀለበት አያስርም
telegramሴት ያመጣው ጠብ አይበርድም
telegramተለመደና ዶሮ መከሽከሽ እኝህ እናትሽ ሀሙስ ከች
telegramንቡን አባሮ ማሩን
telegramቀበኛ ከብት ዋጋውን ያደርስ
telegramሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም
telegramዱላ ለባለጌ ምርኩዝ ለአሮጌ
telegramለወጡ ጊዜስ ከደረቁም
telegramዘመድና ፍየል ቤት አጥፊ ነው
telegram