Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 481–500 of 3,328 proverbs
ለራሱ የማይረባ ለሰውም አይረባ
telegramኑሮ ካሉት ፍሪጅ ይሞቃል አለ የቢራ ጠርሙስ
telegramእንዲህ ነድጄ ልሙት የፊቱን በኋላ አድርጎት
telegramጆሮ የሰማውን ልብ ያውቀዋል
telegramተዳኛ ተሟግቶ ታዲያማ ተዋግቶ
telegramያህያ ባል ከጅብ አያስጥል
telegramየፊተኛውን አሳረርሽ ቢሏት የኋለኛውን ጥሬ አወጣች
telegramእውነት የተናገረ በመርከብ የተሻገረ
telegramየልጅ ልጅ እህል ፈጅ ኋላም ጅብ ያስፈጅ
telegramለጾም ግድፈት ለባል ሽረት
telegramቅርንጫፉ እንደዛፉ
telegramያረገዘች ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ
telegramእድላም አሞሌ በቅሎ ይለውጣል
telegramቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከሰ
telegramባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል
telegramየሆድ ብልሀት የጋን መብራት
telegramያልጠሩት ሰርገኛ በትረኛ
telegramክረምትና ኮሶ ቤት በምሰሶ
telegramተደብቃ ትጸንሳለች በሰው ስብሳብ ትወልዳለች
telegramዛፍ እራሱን ያውቃል
telegram