Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 621–640 of 3,328 proverbs
ሀሳብ ከፊት አይፈታ ሙት አይመታ
telegramትንኝም ለሆዱ ዝሆንም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ
telegramለጉንዳን ደም የለው ለገንዘብ ቤት የለው
telegramያባይ ምልክቱ አንደበቱ የገዳይ ምልክቱ ሽልማቱ
telegramያለ ሴት ምን ያደርጋል ቤት
telegramቁራ ስሙን የጠራ
telegramየለመነ ያገኛል የነገደ ያተርፋል
telegramዝንጀሮ እንሳሳቅ ካልሽ ነዶዬን መልሽ
telegramለቅናት የለውም ጥናት
telegramለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል
telegramቂል ሲረግሙት የመረቁት ይመስለዋል
telegramለንጉስ የማይገዛ ለእግዚአብሄር አይገዛ
telegramሰነፍ ቢመክሩት ውሀ ቢወቅጡት
telegramየረጋ ወተት ምርጫ ይደገምለታል
telegramደመና በሰማይ የጨዋ ልጅ በአደባባይ
telegramዳኛ ሲያዳላ በዳኛ አህያ ሲያጋድል በመጫኛ
telegramለወጥ የሚሻል ቅልውጥ
telegramለአፍ ዳገት የለውም
telegramተናግሮ ከማሰብ ተከንፈር መሰብሰብ
telegramየሙሽራ እድሜ ቢያጥር የሰርጉ ድግስ ሆነ ለተዝካር
telegram