Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1121–1140 of 3,328 proverbs
የላጭ ልጅ ጸጉሩ ድሬድ ሆነ
telegramብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል
telegramቀንድ እገባበት ጅራት አይቀርም
telegramየሞኝ ጀርባ ሲመታ ለአዋቂ ይስማማል
telegramነጭ ድሀ ነጭ ማር ይከፍላል
telegramሺ ያጭሽ አንድ ያገባሽ
telegramየማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች
telegramእንዳገሩ ይናገሩ
telegramዶሮ ከጮኸ ሌሊት የለም ከደብረ ታቦር ወዲያ ክረምት የለም
telegramየቡና ስባቱ መፋጀቱ
telegramዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል
telegramሲቸግር ጤፍ ብድር
telegramሁለት ሆነው የተናገሩት በመሬት የቀበሩት
telegramያገር ልማት የገበሬ ሀብት
telegramየልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ
telegramንብን አይተህ ተገዛ ብሎዋል እግዜር
telegramቅልና ድንጋይ ተማትቶ ጌታና ሎሌ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ
telegramያገኘ ከራሱ ያጣ ከዋሱ
telegramሴትና ድስት ወደ ማጀት
telegramተሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል
telegram