Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1221–1240 of 3,328 proverbs
ፈሷን ፈስታ ቂጧን ጨበጠች
telegramይወልደዋል ካሉ ይመሰለዋል አይገድም
telegramየሞኝ ቄስ ጸሎት ዘወትር አቡነ ዘበሰማያት
telegramለዘመዴ ያዝናል ሆዴ
telegramተናግሮ ከማሰብ ከንፈርን መሰብስብ
telegramለማይሞት መድሀኒት አለው
telegramየዝንጀሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ
telegramጡጥም ከፈስ ተቆጠረች
telegramየቆጡን አወርድ ብላ መሰላል አመጣች
telegramዘር የጣቴ ምድሩ ያባቴ
telegramሴቱ ሲበዛ ጎመን ጠነዛ
telegramቅናት ጥናት አያገናኝ ካባት ከናት
telegramተናዞ ይሞቷል አምኖ ይሟገቷል
telegramድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እከክ ይጨርሰው ነበር
telegramለሴት ምክር አይገባትም
telegramነገር በለዛው ጥሬ በለዛዛው
telegramየሚሰርቀውን ያጣ ሌባ ሰላማዊ መስሎ ይገባል
telegramየፋቂ ቆንጆ ቡድነቱን አይተውም
telegramሽማግሌን ከምክር ከመለየት ከምግብ መለየት
telegramየራስህን አትበላ ገንዘብ የለህ የሰው አትበላ ዐመል የለህ
telegram