Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1261–1280 of 3,328 proverbs
ድንቢጥ እንደ አቅሟ በብእ ር ትታገም
telegramከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል
telegramዘመዱን ያማ ገማ
telegramያፍ ዘመድ በመንገድ አይገድ
telegramሸማና ምስጥ ወደ ውስጥ
telegramለሰው እንዴት F አነሰው
telegramቀን አይጥለው ጠጅ አያስክረው
telegramያለ ስራ መብል ያለዳኛ ውል
telegramተለጣጭ የጎረቤቷን ድልህ ሟጣጭ
telegramሹምና የጋማ ከብት በጊዜ ይከተት
telegramየውድማ ዘንዶ ይቀጠቀጣል እንደበረዶ
telegramስራ ያጣ ቄስ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል
telegramዲያቆን ሲጠግብ በጧፍ ይማታል ወይፈን ሲቦርቅ ድንበር ያፈርሳል
telegramዱቄት ባመድ ይስቃል
telegramየቀረ ይቀራል እንጂ ቀርቅር ብዬ አልጣራም
telegramየራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች
telegramየማይመስል ነገር ለሴት አትንገር
telegramሴትና ዶሮ ሳይጣላ አይውልም
telegramለወሬ የለው ፍሬ
telegramእናቴን ላህል ዘጠኝ ወር ቀረኝ አለች
telegram