Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1361–1380 of 3,328 proverbs
እኔን አይተህ ተቀጣ በጉድህ እንዳትወጣ አለ ሌባ
telegramየሚያድግ ዛፍ ከቁጥቋጦው ያስታውቃል
telegramትልቁ አሳ ትንሹን አሳ ይውጣል
telegramለቆመ ሰማይ ቅርቡ ነው
telegramየማይስማሙ ዝንቦች ጥምብ ይልሳሉ የሚስማሙ ንቦች ማር ይጎርሳሉ
telegramያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም
telegramእጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል
telegramእፍረት ያከሳል ያመነምናል
telegramለቅሶ ሳለ ከቤት ይሄዳል ጎረቤት
telegramላህያ ያልከበደው ለመጫኛ ከበደው
telegramያዋቂ ሴት ቤት አለው ውበት
telegramተኩላ እንደ አንበሳ እጮህ ብላ ተተረተረች
telegramቂል ያገኘው ፈሊጥ ውሻ የደፋው ሊጥ
telegramየእናት ሞትና የግር እሳት እያደር ያንገበግባል
telegramሆዱ ሲጎድል ሰው ያጋድል
telegramቸርን ቢያጠቁት ቢስ ይሆናል
telegramሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ
telegramሁለት ቁና ሰጥቼ አንድ ጥንቅል
telegramዝሆን የዋለችበትን ትመስላለች
telegramንጉስ በዘውዱ ድሀ ባመዱ
telegram