በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2361–2380 እያሳየ
ከአፈርኩ አይመልሰኝ
telegramነቅናቂ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል
telegramነገር በእርቅ ወይፈንን በድርቅ
telegramተኚ ብልሽ አትነሺ አልኩሽ(ን)
telegramየሀምሌን ውሀ ጥም የህዳርን ራብ የሚያውቅ ያውቀዋል
telegramቀልድና ቅዘን ቤት ያጠፋል
telegramበደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ
telegramድር ቢያብር ጋቢ ይሰራል
telegramለርስት ሴቶች ስንኳ ይሞቱበታል
telegramማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
telegramያህያ ልጅ ጥሎ ይረግጣል የፈረስ ልጅ ጥሎ ይደነግጣል
telegramመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት
telegramሻጭ ገዥ ሆኖ ይገምታል
telegramየድፍድፍ ኩራቱ ውሀ እስኪገባበት
telegramየናትን ክፋት የደመናን ውሀ ጥማት ባለቤቱ ያውቀዋል
telegramየማያውቁት ስድብ ከዘፈን ይቆጠራል
telegramዝናብ ሳይመጣ ገና የውሀን መንገድ መጥረግ ደህና
telegramያልታደለ በረዶ ከድንጋይ ላይ ያርፋል
telegramእግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግረ ወፍራም ይሞታል
telegramለሸማኔ ማገጃ ስለት ማረጃ
telegram