በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 801–820 እያሳየ
ሁለቴ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው
telegramፈጅቶ ከሚያጠግበኝ እስቲበርድ ይራበኝ
telegramሰውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ
telegramሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም
telegramድር ቢያብር አንበሳ ያስር
telegramድሀ ካልዘራ ዶሮ ካልጫረ (ማን ያበላው ነበረ)
telegramቁም ነገረኛ መምሰል የተለመደ አመል
telegramየምሮጥበት ሜዳ የምወጣበት ቀዳዳ የለም
telegramኧረ ሳቄ ናልኝ ጥርሴስ አመሉ ነው
telegramለራሱ ጥላ ለእግሩ ከለላ
telegramባለጌ ያለበት ሸንጎ ዝንብ የገባበት አርጎ
telegramሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱ
telegramተጋበዙና ብሉ ሀይ በሉ ከልክሉ
telegramከጦጣ የዋለ ጉሬዛ እህል ፈጅቶ ገባ
telegramያምራል ብለው ከመናገር ይከፋል ብሎ መተው
telegramውሀን ምን ያስጮኸዋል ድንጋይ
telegramሹም ለመነ አዘዘ
telegramሴት የላከው ሞት አይፈራም
telegramየለመነ መነመነ
telegramታቦተ ክፉ አጸደ መልካም
telegram