Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 541–560 of 3,328 proverbs
ጅብን ፈርቼ ከዛፍ ብወጣ ነብር ቆየኝ
telegramወንዝ ለወንዝ መቀደስ ያረፈ ሰይጣን መቀስቀስ
telegramእንስራዋን ረስታ ውሀ ወረደች
telegramተጠንቀቅ ወደል እንዳትገባ ገደል
telegramባለቤቱ ያቀለለውን ባለእዳ አይቀበለውም
telegramጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈው
telegramነገር ካጀማመሩ እሀ ል ካከማመሩ
telegramየሚስት ዘመድ የማር እንጎቻ
telegramያለህ ምዘዝ የሌለህ ፍዘዝ
telegramዘፈን አለ በገና ነገር አለ ዋና
telegramከአፍ የወጣ አፋፍ
telegramያንዱ ቤት ካልጠፋ ያንዱ ቤት አይለማም
telegramነገር ባዋቂ ብረት በጠራቂ
telegramየፍቅር ጣእሙ በመሳለሙ
telegramለዶሮ ሲነገሩ ምጥማጥ ይሰማል
telegramተዝካር ያየ ተማሪ ሸቀጥ ያየ አጣሪ
telegramይህን ብትሰጥ ምን ትውጥ
telegramለድሪ ያሉት አንገት ላሽክት
telegramተንጋሎ ቢተፉ ተመልሶ ካፉ
telegramጅብ እንዳባቱ ይዘርጥጥ
telegram