Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 561–580 of 3,328 proverbs
ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል
telegramተተሳለ የማይበርድ ተታዘለ የማይወርድ
telegramደህና ወገን ያጣ ወየው ያለበት ጣጣ
telegramያምራል ብሎ ይሸልሟል ያውቃል ብሎ ይሾሟል
telegramታላወቀ ዘዴ በለው በጎራዴ
telegramየደንቆሮ ሰርግ በሽብሸባ ያልቃል
telegramእግር ሄዶ ሄዶ ካር ጉድጓድ ይገባል
telegramተምሮ የማይጽፍ አክፍሎ የማይገድፍ
telegramያንድ ሚስቱን የሺ ከብቱን
telegramይሉ አይሉ የት አለ ቅሉ
telegramተስፋ ቆርጦ አንድ ላይ ከመቆም ይሻላል በተስፋ ሲጓዙ መክረም
telegramያልጠረጠረ ተመነጠረ
telegramዘመዶችዋ ሁሉ ይሏታል ግንድ አልብስ
telegramእጅና ጭራ ስጋና አሞራ
telegramውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል
telegramደም ቢያለቅሱ ድንጋይ ቢነክሱ
telegramንጉስ በመንግስቱ እግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ
telegramጀምሮ ይጨርሳል አልሞ ይተኩሳል
telegramየረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል
telegramሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ
telegram