Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1401–1420 of 3,328 proverbs
ቂፍ ቂፍ ያሰኘሽ እንደ ቄብ ዶሮ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ
telegramተቀዳዳ ይሻላል ጨምዳዳ
telegramሲጠባ ያደገ ጥጃ ቢይዙት ያጓራል
telegramየምስራች በቃሏ መላች
telegramድሀ ሲቀማጠል ከወገቡ ቅምጥል
telegramያባ ሆይ መቋሚያ ላዩ ባላ ታቹ ዱላ
telegramቁጥቋጦ ያለዛፍ አይሆንም
telegramየናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል
telegramበሴትና በውሀ የማይርስ የለም
telegramድበላ አንዳንድ ጊዜ ይበላ
telegramደብተራ የዘኬ ጎተራ
telegramጥርስና ከንፈር ሲደጋገፍ ያምር
telegramዘፈን አለ በገና ነገር አለ በዋና
telegramለበጋ ጥጃ ውስ አነሰው ወይ
telegramየልጅ ክፋቱ አለመከማቸቱ
telegramነገሬ በሆዴ መንገዴ ባመዴ
telegramዝሆንም ለሆዱ ድምቢጥም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ
telegramስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ
telegramየሚጠጉበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል
telegramውሀ ልትቀዳ ሄዳ እንስራዋን ረስታ መጣች
telegram