Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1521–1540 of 3,328 proverbs
የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት
telegramለቀባሪው አረዱት
telegramቀን ሲጥለው ሁሉ ይጠላው
telegramያፍላ የለው ቀርፋፋ
telegramትፈጭ የነበረች ማንጓለል አቃታት
telegramመቼ መጣሽ ሙሽራ መቸ ቆረጠምሽ ሽንብራ
telegramእብድ የያዘው መልክ አይበረክትም
telegramስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎም ስልቻ
telegramእንደ ዳኛ በውል እንደ ምሰሶ በመሃል
telegramዘፈን በገና ነገር በዋና
telegramወሬ ቢያበዙት ባህያ አይጫንም
telegramዶሮ ላትበላው ታፈስ
telegramድንኳን ገልጦ ዙፋንን ረግጦ
telegramነፋስ በተነሳበት ጊዜ እሳት አይጭሩም
telegramጾማ ጾማ ለጸሎተ ሀሙስ እርጎ ትልስ
telegramቆሎን ቢቆረጥሙት እንጂ ቢያሹት አያልቅም
telegramየማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር
telegramለጆሮ ጥርስ ለሆዳም ስስ
telegramዝንጅብል ማን ቢሉህ ማነኝ ትል
telegramለምን ሰርግ ይሄዳል ሰርግ አለ በቤቱ
telegram