Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 141–160 of 3,328 proverbs
ትንኝም ለሆዱ ዝሆንም ለሆዱ ተያይዘው ወደ ወንዝ ወረዱ
telegramያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ
telegramፍየል ከቀዘነ ዲያቆን ከዘፈነ
telegramዳኛና በሬ ሀብታም ነው
telegramንፉግ ለግሶ ቢሰጥ እጁ ይንቀጠቀጥ
telegramየጨዋ ልጅና ቅል ተሰባሪ ነው
telegramነጭ እንደሸማ ትክል እንደትርሽማ
telegramደባልና ሹመት ያለሰበብ አይሄድ
telegramነበረ እንጂ ይኖራል የሚባል ፍጡር የለም
telegramያለ ይበዛል (አለ ወፍጮ)
telegramዳኛ ካዳላ ጭነት ቀላል
telegramነገር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ
telegramየዘገነ አዘነ ያልዘገነ አዘነ
telegramተናገር በከንፈር ተቀመጥ በወንበር
telegramእውሻ ሆድ ቅቤ አያድርም
telegramለሎሌው ምን ትለው
telegramፈላ ገነፈለ ተሞላ ጎደለ
telegramውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል
telegramዱባና ቅል አብሮ ይበቅል አበላሉ ለየቅል
telegramቂልን ለብቻው ስደበው ራሱን ባደባባይ እንዲሰደብ
telegram