Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 161–180 of 3,328 proverbs
ዛብ የሌለው ፈረሰኛ ምሳ የሌለው ኮሰኛ
telegramቀበኛ ማሰሪያውን በልቶ ያሳጥራል
telegramልግመኛ ባሪያ መጇን ትደብቃለች
telegramየማይቀና ባይወለድ የማያስብ ባይነግድ
telegramያላየ ልጅ ዳቦ ፍሪዳው
telegramሊያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ
telegramለመስራት የሚያፍር መብላት አይደፍርም
telegramዱባና ቅል አበቃቀሉ አንድ ይመስላል አበላሉ ለየቅሉ
telegramጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል
telegramየግፍ ግፍ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
telegramመመራመር ያገባል ከባህር
telegramለምን ተክዤ አምላክን ይዤ
telegramኧረ ጉዴ ባሌ ገደለ በጎራዴ
telegramለወሬ ወዳጁ ወሬ ለመነኩሴ ጥሬ
telegramእብድ ለእብድ ቀን ይባጅ
telegramሹም መክሰስ ወጀድ ማረስ አይቸግርም
telegramያበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም
telegramለገደለ ጎፈሬ ላረጋገጠ ወሬ
telegramምከረው ምከረው እንቢ ካለህ መከራ ይምከረው
telegramእግዚአብሄር ለፍጥረቱ ሰው ለሰውነቱ
telegram