በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 281–300 እያሳየ
ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል
telegramሞት የሰጠው ቀባሪ አያሳጣውም
telegramዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ
telegramየእህል ጣም በጉረሮ የነገር ጣም በዦሮ
telegramያልጫ ድንፋታ እንጀራ እስኪቀርብ
telegramለአምላክ ልንገረው ለማያስቀረው
telegramሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ
telegramእውር አያፍር ፈሪ አይደፍር
telegramየሚካኤል ስለት ለገብርኤል ምኑ ነው
telegramየማታድግ ጥጃ እናቷ ን ትመራለች
telegramህልም አለ ተብሎ ሳይተኛ አይታደርም
telegramሀፍረት ያከሳል ያመነምናል
telegramስም ከመቃብር በላይ ይቆማል
telegramሞኝ ውሀ ሲወስደው ይስቃል
telegramያየ ቢሄድ የሰማ ይመጣል
telegramተቁም ዶሮ ከሸክላ ማሰሮ
telegramየማታፍር ድመት ስሜ ገብረማሪያም ነው ትላለች
telegramፍየል ሁለት ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ
telegramተፈጥሮ ሞት ተሾሞ ሸረት
telegramሰባት አመት ባይማሩ ሰባ አመት ይደንቁሩ
telegram