Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2701–2720 of 3,328 proverbs
የሚያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ አለች ልጅዋን ጎርፍ የወሰደባት
telegramነገር ሳያውቁ ሙግት ሳይጎለብቱ ትእቢት
telegramቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል
telegramልፋት ቢያምርህ መሬት ግዛ ችግር ቢያምርህ ልጅ አብዛ
telegramየሚያብረቀርቅ ሁሉ ወርቅ አይደለም
telegramመልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ እማራለሁ
telegramያላዩት ነገር ክፉ አይደለም መልካምም አይደለም
telegramደፋር ወጥ ያውቃል
telegramነገር ከመጀመሪያ ፍለጋ ከመሻገሪያ
telegramዝንጀሮ ሰው ነበር ይላሉ ድሮ
telegramየሚበላው ካጣ ይበላለት ያጣ
telegramየመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት ለማንም ናት
telegramለእሳት ፍላት ለጮማ ስባት
telegramለተማሪ ቆሎ ለወታደር በቅሎ
telegramከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ
telegramሚስትና ዳዊት ከብብት
telegramያዛቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም
telegramእናቷ ዘንድ ሄዳ ከመጣች ከእንብላው በቀር ስራ አጣች
telegramየሞተ ቢሞት ያለን እንጫወት
telegramእኔን ያለ ካንገቱ ልጄን ያለ ካንጀቱ
telegram