Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 361–380 of 3,328 proverbs
ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች
telegramያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
telegramተሰብሮ ቢጠገን እንደነበረ አይሆን
telegramለራስ ቢያወሩ ለቅንቅን ይዘሩ አለች ዶሮ
telegramነገር ወዳድ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላል
telegramየሴት ትንሽ የለውም
telegramለነገረኛ ነገር ተውለት ለሆዳም እህል አቅርብለት
telegramባለጌ ባለሟል ልብስ ገልቤ ልይ ይላል
telegramያልተማረ አይጸድቅ ያልተወቀረ አያደቅ
telegramየመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ
telegramዳኛ ያደላበት እሳት የበላበት
telegramቀንድ ካላት ላም ጎዳ ትከፋለች
telegramየሌባ ምኝታው ካመድ መታሰሪያው ገመድ
telegramየሞኝን ጠላ በለው በአንኮላ
telegramየሰካራም ግጥም ሁልጊዜ ቅዳ ቅዳ
telegramንብ ላጥር ሳያረዳ አይሄድም
telegramየማይጠረጥር ቤቱን አያጥር
telegramተሰው አለሁ ብዬ ከጅብ ጋር ተዳብዬ
telegramመብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች
telegramጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሀል
telegram