Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1901–1920 of 3,328 proverbs
ዶሮ በጋን
telegramጥርስ የሌላት ጥርስ ያላትን ነክሳ አነካከስ ታስተምራለች
telegramዝሆን ማለት ከሞኝ ያስቆጥራል
telegramጆሮ በላ ሆድ ጦሙን አደረ
telegramፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ
telegramተሞተች ሚስቴ ምን አለኝ ካማቴ
telegramየአባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላው
telegramከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል
telegramለጥቅም ሲታጠቁ ከጎን ይጠንቀቁ
telegramካልቀበጡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ
telegramየጨጌ ከብት በየወገኑ ይከተት
telegramያልወለዱ ሁሉ ጊደሮች ይባላሉ
telegramለምኖ ለማኝ ቆቤን ቀማኝ
telegramእንባ ሲሻኝ አይኔን ጢስ ወጋኝ
telegramእኔው ሞቼ እኔው ቄስ ጠርቼ አለች ሴትዮ ቢመራት
telegramንካ ያለው አይቀርም
telegramሲስሟት እንቢ ብላ ሲጎትቷት
telegramየፈሰሰ አይታፈስ የሞተ አይመለስ
telegramለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝ
telegramሁለት አይወዱ ከመነኩሴ አይወልዱ
telegram