Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 21–40 of 3,328 proverbs
ለዚህ ሆዴ ጠላኝ ዘመዴ
telegramያልበላ ሬሳ ያልለበሰ እንሰሳ
telegramያምሩዋል ይታደሏል
telegramየሰማ ያውራ ያየ ይናገር
telegramያወቀ ተጠነቀቀ የዘነጋ ተወጋ
telegramዳኛ ያፈሰሱለት ፈረስ የከሰከሱለት
telegramውሻ ምን አገባት እርሻ
telegramፍየልና ቀበሮ ምጥማጥና ዶሮ
telegramትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ
telegramይሉሽን ባወቅሽ ገበያም ባልወጣሽ
telegramማር በበላሁበት በጣፈጠው አፌ ጎመን ጎረስኩበት አይ አለማረፌ
telegramቀድሞ ነበር እንጂ ተራምዶ ማለፍ አሁን ምን ይሆናል ተይዞ መለፍለፍ
telegramደባ ራሱን ስለት ድጉሱን
telegramሽመልና ዘንግ ቂልና በግ
telegramሹም ቢሞት ቀባሪው ሀምሳ የሹም ልጅ ቢሞት መቶ ሀምሳ
telegramወይኖ አረሰው ወይኖ ጎረሰው
telegramፈስ በወረንጦ እየተለቀመ ነው
telegramእንጀራ በሰፌድ አሞሌ በገመድ
telegramባህታዊ እንደናፈቀ ይሞታል
telegramውሀ እድፍን ያጠራል ትምህርት ልብን ያጠራል
telegram