በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3041–3060 እያሳየ
የሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ ያስታውቃል
telegramቁም እንዳላማ ጥልቅ እንደጫማ
telegramተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ እልበት
telegramለብልህ አይነግሩ ላንበሳ አይመትሩ
telegramየልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
telegramእውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም
telegramምን ቢፋቀሩ አብረው አይቀበሩ
telegramመልኳ ባያምር አመሏ ይመር
telegramያልዘሩት አይበቅልም
telegramህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
telegramዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
telegramየማይመለስ ማር ሹመኛ ይበደረዋል
telegramእጅና አፍ አይተጣጡም
telegramእኩሉ በዶሮ እኩሉ በሽሮ
telegramለሰው ብሎ ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ
telegramክረምትን የፈጀ በጋ እዳውን የፈጀ ዜጋ
telegramየሚበጀውን ባለቤት ያውቃል
telegramየሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ አበባዬ
telegramሁለት እግር አለኝ ብሎ እሁለት ዛፍ አይወጣም
telegramበቆፈሩት ጉድጓድ መቀበር አይቀርም
telegram