Proverbs

Explore thousands of Amharic proverbs.

Showing 2021–2040 of 3,328 proverbs

2021

ተሻገር ከወንዙ ጉድ እንዳያበዙ

telegram
2022

ያገርህ ልጅ ብታገባት ሚስትህ ብትፈታት እትህ

telegram
2023

ላሊበላ የቃሉን አይበላ

telegram
2024

ዘመን የሚወልደውን ንጉስ የሚፈርደውን የሚያውቅ የለም

telegram
2025

ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በከብቱ

telegram
2026

ሀስት እያደር ይቀላል እውነት እያደር ይበራል

telegram
2027

ተባቄላ አይጠፋም ዲቃላ ከጠላ አይታጣም አተላ

telegram
2028

ለፍየል ስም አውጣ ቢለው ሞት አይደርስ አለው

telegram
2029

እንጣጥ እንደ ፌቆ ሙልጭ እንደ ስብቆ

telegram
2030

ሸክላ ቢጥሉት ገለባ

telegram
2031

የለመደ ፈረሰኛ ዛብ አይጨብጥ እርካብ አይረግጥ

telegram
2032

እንደ ልብ የለም ነዳጅ እንደ ልብ የለም በራጅ

telegram
2033

ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን

telegram
2034

ያለው ይበላል የሌለው ያፈጣል

telegram
2035

እንዳያማ ጥራው እንዳይበላ ግፋው

telegram
2036

ያሳደኩት ውሻ ነከሰኝ ያነደድኩት እሳት ጠበሰኝ

telegram
2037

ያልወለደኩት ልጅ አባ አባ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ

telegram
2038

እኔ በልጄ ሳዝን ልጄ በልጁ ያዝን

telegram
2039

በባዶ ቢቆጡ በጨለማ ቢያፈጡ

telegram
2040

ሀጢአት ሲደጋገም ጽድቅ ይመስላል

telegram