Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 961–980 of 3,328 proverbs
ፈስቶ ቂጥን መያዝ
telegramየፍቅር ደስታው ከሴት ጭን መሃል ይገኛል ፈልጉ
telegramዝሆኑ ሳለ ዱካውን
telegramይኖሩዋል በደጋ ይተኙዋል በአልጋ
telegramውሀ ከነቁ አባባ ከአጽቁ
telegramምንም ቢጠም መንገድ ምንም ቢከፋ ዘመድ
telegramያለ መከራ ጸጋ ያለ ድካም ዋጋ አይገኝም
telegramንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት (አንድ ነው)
telegramየሚያስፈሳውን ለሚነግርህ የሚያስቀዝነውን ንገረው
telegramቃልህ ሳይዘጋ እግርህ ሳይዘረጋ
telegramየፈሲታ ተቆጢታ
telegramለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬ
telegramያደፈውን በእንዶድ የጎለደፈውን በሞረድ
telegramይቅደም ደግነት ይከተል ቸርነት
telegramዘመድን ከዘመድ ጋር ማማት ዳቦ እንደመግመጥ ነው
telegramዳኛ ስበር በእጅ ክበር
telegramያፌን እስክውጥ እድሜ ይስጠኝ ይላል እርኩም
telegramክፉ ሴት በኑሮ ላይ ከባድ ሬሳ ትሆናለች
telegramንጉስ ይተክላል ንጉስ ይነቅላል
telegramይሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ
telegram